ከእኛ ጋር ገንዘብ ይስሩ 

በስፖርት እና በካዚኖ ብራንዶች እርዳታ ከትራፊክዎ ገንዘብ ያግኙ

ተመዝገቡ

በመረጃ ላይ የተመሰረተ እና ብልህ ምርጫ ያድርጉ

ያስተዋውቁ

ንግድዎን ለማስተዋወቅ የተለያዩ የግብይት መሳሪያዎችን እናቀርብልዎታለን

ያግኙ

ብዙ ትራፊክ ባመጣኸን ቁጥር የበለጠ ገቢ ታገኛለህ

ወኪል ይሁኑ

ወኪል ማለት የሚወራረዱ ሰዎችን በመፈለግ ወደ ሂሳባቸው እና ከሂሳባቸው ገንዘብ ገቢ እና ወጪ በሚያደርጉበት ጊዜ በማገዝ ኮሚሽን የሚያገኝ ግለሰብ ማለት ነው፡፡በሞባይልዎ የራስዎን የገንዘብ መመዝገቢያ መክፈት፣ ተቀማጭ መቀበል፣ ክፍያዎችን መፈጸም እንዲሁም በዋናነት ገንዘብ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ተጨማሪ ከፈለጉ የራስዎን የወኪል ኔትወርክ እንዲዘረጉ ልንረዳዎ እንችላለን፡፡ ይህ ስራዎትን ለማሳደግ እና የበለጠ ለማግኘት የሚጠቅም መንገድ ነው፡፡ ብዙ ገንዘብ አንቀሳቃሾች ማለት ተጨማሪ ትርፍ ማለት ነው! የራስዎን የቤትኦቤት ወኪልነት ምዝገባ በመጀመር ገንዘብ ማግኘት ይጀምሩ፡፡ 

አጋር ይሁኑ

በአጋርነት ስራ ላይ ሁለቱም ወገኖች አንድ አላማ መያዛቸው እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ ሂደቱን አሳምረን እናውቀዋለን እናም ውጤታማ አጋርነት መፍጠር እንደሚያስፈልግ እንረዳለን፡፡ ለዚህም ነው ስለ ዝርዝር የቁጥር መረጃ እንዲሁም ፈጣን የኮሚሽን ክፍያ መረጃ የምንሰጠው፡፡ ሰፊ የማስታወቂያ ማቴሪያሎችን ለማቅረብ ወይም ስታንዳርድ ካልሆኑ መስፈርቶች ጋር ለማያያዝ ዝግጁ ነን፡፡ ለአጋሮቻችን ትልቅ ቦታ ያለን ሲሆን ጥረታችሁን የምናመሰግንበት ምርጡ መንገድ ሙሉ በሙሉ እና በታማኝነት ከእናንተ ጋር በመተባበር ነው፡፡ ትላልቅ ክፍያዎች፣ የግል የኮሚሽን ፕሮግራሞች እና እምነት የሚጣልበት ሀሳብ፡፡ 

በቁጥር እናምናለን 

በዚህ ለአጠቃቀም ቀላል በሆነው በአንድ ክሊክ የእርስዎን ገጽ ወደ መገንባት በሚወስደው እርምጃ ተጨማሪ ደንበኞችን፣ ስራዎችን እና ሽያጮችን ያግኙ፡፡

8000+

በዓለም ዙሪያ ያሉ አጋሮች

35,000

ተጠቃሚዎች በየቀኑ

12+

የሚደገፉ ቋንቋዎች

100+

የክፍያ መፍትሄዎች

የአጋሮች ኮሚሽን

ምንም አይነት አሉታዊ ዝውውር የሌለው ፖሊሲ አለን፡፡ ይህም ማለት እድል የሌለበት ወር ካጋጠመን እና ያስገቧቸው ተጫዋቾች የአጋርነት ሂሳብዎን ወደ ኪሳራ ከወሰዱት በቀጣዩ ወር እንደ አዲስ ያለ ምንም እዳ ይጀምራሉ፤ የከሰሩት ሂሳብ ወደአዲሱ ወር አይዘዋወርም፡፡ 

ኮሚሽን

20%

Per Month

Beginners

ኮሚሽን

30%

Per Month

P

ኮሚሽን

40%

Per Month

Experts

ስለ እኛ

ስለምንሰራቸው ስራዎች ግንዛቤ ያግኙ - BetbetO

የBetbetO ግብ ቀላል ነው- የእርስዎ ስኬት የእኛም ስኬት ነው፤ በቤትዎ ሆነው ገንዘብ እንዲሰሩ እና የሚያገኙትን ትርፍ እንዲጨምሩ የአሰራር ስርዓታችንን በመስጠት ልንደግፍዎ እንወዳለን፡፡ የእኛን አንዱን ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ስራዎቻችን ማስተዋወቅ ይችላሉ፡፡ የእኛ የአማርኛ እና እንግሊዘኛ ድጋፍ ቡድን እንዲጀምሩ ሊያግዝዎ ይችላሉ፡፡ ተጨማሪ ምን ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ይጀምሩ 

የምናቀርባቸው አማራጮች 

BetbetO አጋሮች በኢንደስትሪው ውስጥ ካሉ ተዛማጅ የኦንላይን ፕሮግራሞች እጅግ ተወዳዳሪው ነው፡፡ 

ትርፍ ይጋሩ

በሲፒኤ የኮሚሽን ስራ በሚያስገቡት እና በእቅዱ ውስጥ ያለውን መስፈርት በሚያሟላው እያንዳንዱ ተጫዋች ልክ ወጥ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ ለአጋሮቻችን የተመረጠ የሲፒኤ እድል የምንሰጥ ሲሆን የእርስዎን ፍላጎት እስከመጨረሻው ማሟላት እንሻለን፡፡ የአጋሮች ስራ አስኪያጅን ለተጨማሪ መረጃ ያነግሩ፡፡ 

ንኡስ አጋሮች

አጋሮችን ወደ BetbetO ባመጡ ቁጥር አዳዲስ ተጫዋቾችን ማግኘት ሲጀምሩ ተጨማሪ ገቢ ከነሱ የሪፈር እንቅስቃሴ ያገኛሉ፡፡ ጓደኞችዎን ይጋብዙ - ለሁሉም ትርፍ ነው

ቅልቅል

የምንሰጠው የተዋሃደ ጥቅም ደግሞ በተገኘው ልክ ያለውን ወጪ እና የገቢውን ድርሻ ያዋሃደ ሙሉ በሙሉ ተቀያያሪ የሆነ ክፍያ ነው፡፡ አጋሮች የረጅም ጊዜ ትርፎቻቸውን መተው ሳይጠበቅባቸው ወዲያውኑ ክፍያ እንዲያገኙ ይረዳቸዋል፡፡ በቅልቅል ይዘት ላይ መሳተፍ ለሚገልጉ አጋሮች የዚህን ፕሮግራም ስራ አስኪያጅ ማነጋገር ይችላሉ፡፡ 

ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን ያነጋግሩን

ምስክርነቶች

ደንበኞች ምን ይላሉ

"የ BetbetO አጋሮች ስራ ምርጥ ነገሩ ቀላል ግንኙነት እና ትልቅ ጉርሻ ነው፡፡ በዌብሳይታቸው ውስጥ የሚፈልጉትን ለማግኘት በጣም ቀላል ሲሆን ከእነሱ ጋር ትልቅ ስራ አለን፡፡ "

Casino Lovers

Casino Lovers

" የ BetbetO አጋሮች የላቀ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ከካሲኖ ብራንዶች ውስጥ ምርጡን ያንቀሳቅሳል፡፡ የእነሱ የስራ ቡድን እጅግ ሙያዊ ስርዓት ያለው እና ሁልጊዜም ተባባሪ ነው፡፡ ከነሱ ጋር መስራት ምርጥ ሲሆን የረጅም ጊዜ የስራ ግንኙነትን ለመፍጠርም እናስባለን፡፡ "

Bonus Maniac

"ከ BetbetO አጋሮች ጋር ያለንን የስራ ግንኙነት ስናሳውቅ እጅግ ደስተኞች ነን፡፡ በጋራ ለመስራት እና ይህም የጋራ ተጠቃሚነት ያለበት አጋርነትን እንዴት ሊፈጠር እንደሚችል ለማየት እንጓጓለን፡፡ "

BetMentor

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች 

ለጥያቄዎ የቀረቡ ሁሉም መልሶች 

አጋር ማለት ምን ማለት ነው?

አጋር ማለት አዲስ ደንበኞችን ለማግኘት እና ሽያጭን በጋራ ለማሳደግ ከእኛ ጋር በቅርበት የሚሰራ ግለሰብ ማለት ነው፡፡ አጋሮቻችን በተለያዩ የማርኬቲንግ መንገዶች መስራት የሚችሉ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ማህበራዊ ሚዲያ ወይም ሌሎች ዌብሳይቶች ተጠቃሾች ናቸው፡፡ 

የአጋርነት ክፍያዬን መቼ ነው የማገኘው?

የአጋርነት ኮሚሽኖች የሚከፈሉት በቀደመው ወር ለተገኘ ኮሚሽን በቀጣዩ ወር ከ 1 እስከ 5ኛው ቀን ባሉት ጊዜ ውስጥ ይሆናል፡፡ ለምሳሌ ኮሚሽንዎትን በመጋቢት ወር ካገኙ ክፍያዎትን ከሚያዚያ 1-5 ባሉት ጊዜ ውስጥ ይቀበላሉ ማለት ነው፡፡ በአሞሌ፣ ሄሎ ካሽ፣ ቴሌብር፣ ካሽ፣ ኪክዋን፣ ክሪፕቶከረንሲ እና ሌሎች በBetbetO ባሉ ብዙ የክፍያ መንገዶች ክፍያዎትን ማግኘት ይችላሉ፡፡ 

የምትሰጡት የኮሚሽን እቅዶች ምንድን ናቸው?

በሚሰሩት የሽያጭ ስራ መሰረት ካገኙት ሽያጭ ላይ ከ 10-30% ኮሚሽን ሊያገኙ ይችላሉ፡፡ 

የንኡስ-አጋርነት ፕሮግራም ምንድን ነው?

የንኡስ-አጋርነት ፕሮግራም ልክ እንደ መሰረታዊው ፕሮግራም ሲሆን ልዩነቱ በሚገቡት ተጫዋቾች ሳይሆን በሚገቡት አጋሮች ነው፡፡ እንደ BetbetO አጋር ለሁሉም የ BetbetO ምርቶች አጋር ሲያገኙ ተጨማሪ ኮሚሽኖችን ያገኛሉ፡፡ ለዌብሳይቱ (ንኡስ-አጋሮች) ለሚያስገቧቸው የሚከፈለውን ኮሚሽን ፐርሰንት ያገኛሉ፡፡ 

ለመመዝገብ ዌብሳይት ያስፈልገኛል?

በፍጹም፤ ዌብሳይት አያስፈልግዎትም፡፡ የሚያስፈልግዎት አንድ ነገር በዚህ ስራ ላይ ለመሰማራት ጥልቅ ፍላጎት ሲሆን እንዴት አድርገው ማስተዋወቅ እንደሚፈልጉ ከነገሩን እርስዎን ለማርዳት ዝግጁ ነን፡፡ 

‹‹ተቀባይነት ያለው ሪፈራል›› ማለት ምን ማለት ነው?

‹‹ተቀባይነት ያለው ሪፈራል›› መሆን በአጋርነት ሊንኩ የሚልኩልን ደንበኛ ከ18ዓመት በላይ መሆን ያለበት ሲሆን የተጫዋች ደንብ እና ሁኔታዎቻችንን የሚያሟላ መሆን አለበት፡፡ የ BetbetO ዌብሳይቶችን በሚያስተዋውቁበት ጊዜ በእኛ የአጋርነት ደንብ እና ሁኔታዎች ስር መስራት ይኖርብዎታል፡፡ 

ማመልከቻዬን ትቀበሉታላችሁ?

አብዛኛዎቹን ማመልከቻዎች እንቀበላለን፤ ነገር ግን ይዘቱ ተቀባይነት ያለው መሆኑን እና አለመሆኑን እንዲሁም የእኛን ገጽታ የማያበላሽ እንደሆነ ለማረጋገጥ ማመልከቻዎትን እናየዋለን፡፡ የ BetbetO አጋሮች ቡድን ህገወጥ ይዘት ወይም ምስሎችን ካገኘበት የአጋር አባልነትን ጥያቄ ውድቅ የማድረግ እና ከአጋር አባልነት በማንኛውም ጊዜ የማስወጣት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ከእኔ የአጋርነት ሂሳብ ጋር ደንበኞች የሚገናኙት እንዴት ነው?

የእርስዎን ሳይት ከ BetbetO ጋር የሚያገናኙነት እያንዳንዱ ሊንኮች የተለየ መከታተያ ቁጥር ይዘዋል፡፡ ወደ እኛ ሳይት የላኳቸውን ደንበኞች ስሜት፣ የነኳቸውን መረጃዎች፣ ምዝገባዎች፣ ገቢ/ወጪዎች እና የጨዋታ እንቅስቃሴዎች ለመከታተል ያግዘናል፡፡ ይህ መረጃ በዳታቤዛችን ውስጥ የሚቀመጥ ሲሆን በአጋርነት ዳሽቦርድዎ ያገኙታል፡፡ ስሜቶችን/ኢምፕረሽኖች/ እና የተነኩ ቁልፎች/ክሊኮች/ እዚያው ሪፖርት የማድረጊያ አካል ሲሆኑ ሁሉም የተጫዋች እንቅስቃሴዎች በቀጣዩ ቀን ለእይታ ይቀርባሉ፡፡  

የመከታተያ ሪፈር ሊንክ፣ የማስታወቂያ ኮድ እና ባነሮችን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

የአጋርነት ሊንኮች፣ የማስታወቂያ ኮዶች እና ባነሮች የሚቀርቡት ለተቀበልናቸው አጋሮች ብቻ ሲሆን በአጋርነት ዳሽቦርድዎ ላይ ያገኙታል፡፡ 

በዌብሳይቴ/ፕላትፎርሞቼ ላይ ምን ያህል የ BetbetO ሊንኮችን ነው ማስቀመጥ የምችለው?

የቻሉትን ያህል የBetbetO አጋርነት ሊንኮች ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ማስታወቂያዎችን በሚያካሂዱበት መንገድ መሰረት የተሻለ ሀሳብ እንዲሰጥዎ የእኛን የአጋሮች ስራ አስኪያጅ እንዲያማክሩ እንፈልጋለን፡፡ 

የ BetbetO ይዘት በሳይቴ ላይ መጠቀም እችላለሁ?

አዎ፡፡ ሳይትዎን ለማሳደግ እና የተጫዋቾችን እንዲሁም የሚያገኙትን ገቢ ለመጨመር የሚያግዙ ይዘቶች አሉን፡፡ ተጨማሪ ይዘት የሚፈልጉ ከሆነ የአጋሮች ስራ አስኪያጅን ማነጋገር ይችላሉ፡፡ 

ያለሁበትን ሁኔታ የሚያሳየው መረጃ በምን ያህል ጊዜ ነው የሚቀያየረው/የሚሻሻለው?

ሁሉም ሁኔታዎች በየቀኑ ይሻሻላሉ 

ኮሚሽኔ የሚሰላው እንዴት ነው?

BetbetO ኮሚሽንዎን የሚያሰላው አጠቃላይ ኪሳራ ሲቀነስ ድሎችን አድርጎ ሲሆን በኮሚሽን ደረጃዎ ኮሚሽንዎትን ይሰጥዎታል፡፡ 

ለመምሳሌ የኮሚሽን ደረጃዎ 30% ከሆነ እና የኔትወርኩ ኪሳራ ሲቀነስ ድል 5000ዶለር ከሆነ የሚያገኙት ኮሚሽን 1500 ዶላር ይሆናል ማለት ነው፡፡ 

እንዴት እና መቼ ነው የሚከፈለኝ?

በመረጡት የክፍያ መንገድ ከወሩ 1ኛ እስከ 5ኛ ቀን (ላለፈው ወር) ባለው ቀን ውስጥ ክፍያዎትን ያገኛሉ፡፡

በዌብሳይቴ ላይ የምጠቀመው የተለየ ክፍያ ወይም ማስታወቂያ ማግኘት እችላለሁ?

አዎ፡፡ ሀሳብዎትን ለእኛ ይንገሩን፡፡ ለጋራ ስኬታችን የሚጠቅመንን ማንኛውም የተለየ ማስታወቂያ በሚመለከት ውይይት ለማድረግ ሁልጊዜም ዝግጁ ነን፡፡ እባክዎን ቡድናችንን ያነጋግሩ፡፡ 

እርዳታ ብፈልግ ማንን ነው ማናገር ያለብኝ?

በኢሜላችን affiliates@BetbetO.com, ወይም በቀጥታ ቻት በ ዌብሳይት ወይም ቴሌግራማችንhttps://t.me/BetbetO_official_bot ያነጋግሩን በ24ሰዓት ጊዜ ውስጥ የሚረዳዎት ሰው ያገኛሉ፡፡ 

2023@betbetopartners. All Rights Reserved

Email:

Affiliates@betbeto.et